ስለ እኛ

ዎጋ-ጊያ ምንድነው?

ዎጋ ጊያ የድጅታል ግብይት(E-Commerce ) ዌብ-ሳይት ሲሆን፤ በስፋት አሁን ያለዉን የንግዱን ማህበረሰብ ልፋትና ድካም ለመቀነስ ታስቦ የተሰራ ነው፡፡ ይህንንም ድህሬ-ገጽ በመጠቀም ምርት አቅራቢውና ሸማቹ በቀላሉ ባሉበት ሆነው መገበያየት ይችላሉ፡፡

ስለ እኛ በጥቅቱ​

ዎጋ-ጊያ መነሻው በመስራቹ ቢሆንም በቀጣይነት የተለያዩ አካላትን በማሳተፍ ትልቅ ስራዎችን ለመስራት አቅዶ የተነሳ ነው፡፡

Misganaw Zekarias

Founder - CEO

Follow Us

Shopping Cart