B.T Furniture ቤት

B.T ፈርንቸር ቤት መሸጫ

እንካን ወደ B.T ፈርንቸር ቤት መጡ:   የጣውላና የMDF ምርቶችን በፈለጉት ዲዛይን ፡ቀለም ፡ በተመጣጣኝ ዋጋ እንደ ምርጫዎ፡  እኛ ጋ ሲመጡ በአሳማኝ ባለሙያዎች እንሰራለን

 

የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ለማሰራት ስፈሊጉ እኛ ጋ ይምጡ

በኛ የተሰሩ የተለያዩ ምርቶችን በፎቶ ይመልከቱ

ወደ እኛ ሲመጡ የለም የሚባል ዕቃ አይኖርም! የፈለጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ

እንድሁም የተለያዩ የቤትና የቢሮ   ዕቃዎችን ፤ ማለትም የተሌያዩ አልጋዎች፤ ሶፋ፤ ቁም ሳጥን ፤  እና የቲቢ ማስቀመጪያዎች፤ ጠረጰዛዎች፤ እና ለሎችን በስፋት ያገኛሉ

ስለ ቤት ዕቃ ሲያስቡ አይጨነቁ እኛ ጋ ይምጡ!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Shopping Cart