Emmanuel ICT Solution

እንኳን ወደ Emmanuel ICT Solution ኤሌክትሮንክስ መሸጫና መቀያየሪያ መደብር የዎጋ-ጊያ ፈጅ መጡ!

ለመቀያየሪያ አይጨነቁ እኛ ጋ ይምጡ!

የተለያዩ ኤሌክትሮንክስ እቃዎችን መግዛት ሲፈልጉ ፤ ደረጃውን የጠበቀ ፤ የሚፈልጉት ዕቃ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርብላችዋለን፡፡

መጥተው ይጎብኙን በአገልግሎታችን ይረካሉ

ያገለገሉና ያላገለገሉ ኮምፒውተሮችንና የኮምፒዉተር መለዋወጪያዎችን በተለያየ ሳይዝ እና ብራንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ለደምበኞች እናቀርባለን

እንድሁም የተለያዩ የኮምፒዉተር መለዋወጭዎች፤ ማለትም የተሌያዩ  ሀርድ ድስኮች እና የኮምፒዉተር ባትሪዎች ፤ቻርጀሮች፤  እና ለሎችም ይገኛሉ፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Shopping Cart