ላሜራ በር

Br65,000.00

+ Free Shipping

የዚህ በር ዋጋዉ ከላይ እንደተጠቀሰው ስሆን ስለበሩ ሙሉ ማብራሪያ ከስር ባለው description ማየት ይቻላል

በር መግዛት/ማሰራት የሚፈልግ የበሩን ID/መለያ ቁጥር ከያዙ  በስልክ አድራሻችን ደውለው ማናገር ይችላሉ ክፍያው የምፈጸመው የገዙት ዕቃ በእጅዎ ስደርስ ይሆናል።

ስልክ፦0974933995/0974244862

ይህ በር አድስ ሲሆን ሙሉ በሙሉ ጥራት ካላችው ላመራዎች የተሰራ ነው።  በጣም ጠንካራና ለብዙ ግዝያት የምቆይ ነው  እንድሁም ለአጥሮ ድምቀትን የምጨምር ነው።

እንደዝህ አይነትና የመሳሰሉ የላመራ በሮችን ለማሰራት በስልክ መስመራችን ይደውሉ

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ላሜራ በር”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Shopping Cart